Тёмный
No video :(

“በረጅም ርቀት ላይ የነበሩ ታላላቅ ሃሳቦች በዚህ ዘመን ላይ መገለጣቸው ኢትዮጵያዊያንን ዕድለኞች ያደርገናል፡፡” - ክፍል 2 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

በሁለት ክፍሎች የተሰናዳው የደራሲና የማዕከለ-ሰብ ጥበብ ተመራማሪው ጤንነት ሰጠኝ ቃለመጠይቅ ሁለተኛው ክፍል እነሆ፡፡
አንባቢያን በመጽሐፍቱ ሃሳቦች ላይ ደራሲው በመድረክ ላይ የሚሰጠውን ጥልቅ ትንታኔ ለመታደም ከፈለጉ ዝርዝር መረጃዎችን እነሆ
1. ንግርተ-ፍጥረታት
2. ንግርተ-ሕያዋን
ቀን፡ ህዳር 2 / 2016
ቦታ፡ በኤረር ተራራ
መግቢያ፣ ትራንስፖርትና ምሳ፡ ብር 950
ለመመዝገብ በስልክ ቁጥር 0923 668102 ይደውሉ
ለማህበረ-ሰብአዊያን ማንኛውንም አይነት ጥያቄዎችና መረጃዎች ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ ይላኩ፡፡
t.me/mahberese...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 24   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 8 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 9 месяцев назад
ጤንነት ሰጠይ ታስፈልገንለህ ፣ ፍሬ ያላቸው ሀሳቦችህን ስለምታጋራን እናመሰግናለህ ፣ጥበብ ምንእንደሆነ ፍንጭ ያገኘሁ ያንተን ሃሳቦች ከተከታተልኩ በዃላ ነው ሌሎች ነገሮችንም ተምሬብሀለሁ ቀጥልበት ❤❤❤❤
@teddyman-dc9ct
@teddyman-dc9ct 9 месяцев назад
ያክብርልኝ!!!❤❤❤❤
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 7 месяцев назад
Finally , thank you so much, for setting me free....
@seifubelay9256
@seifubelay9256 3 месяца назад
Lovvvvb uuuu .
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 9 месяцев назад
ሰላም ለናንተ ይሁን, እንኳን ደና መጣችሁ 💚💛❤️
@seifubelay9256
@seifubelay9256 3 месяца назад
❤❤❤🎉
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 7 месяцев назад
The messages is for Tenenet.
@user-ro7tx2mt9z
@user-ro7tx2mt9z 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ጤንነቴ " ለሚፈልጉት ለማካፈል ፍቃደኛ ነኝ" ላልከው እባክህ እኔ ከልብ ነው የምፈልገው .....
@FitsumTesfaye-si7sc
@FitsumTesfaye-si7sc 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ጤንነት : እባክህን! ቶሎ ቶሎ ጻፍ ።
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 7 месяцев назад
The professor gave me that chance. Named Bumedin.
@nqat1212
@nqat1212 8 месяцев назад
ሰባቱ chakra backbone ላይ የሚገኙ እነ root chakra,etc እነዚህን ሙሉ በሙሉ active ካደረግን ወደ ሰባተኛው (ወደጥበብ ክፍሉ እንገባለን?)
@zelalemgetinet1035
@zelalemgetinet1035 9 месяцев назад
ኢትዮፕያ ውስጥ መፅሀፎችህ የት ይገኛል
@beastfoundation567
@beastfoundation567 5 месяцев назад
የምተመጣው አንተ ነህን ወይስ ሌላ ሰው እንጠብቅ!!!
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 7 месяцев назад
A lot of people believed he is going to be the king of Africa. ...
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 7 месяцев назад
Named Open 2020 .
@yetenayetadmasu5357
@yetenayetadmasu5357 7 месяцев назад
Once upon a time i got a Scholar ship from one college.
@user-gh3vp8nz2p
@user-gh3vp8nz2p 9 месяцев назад
Baga gammannee baga gamaddan yeroo Ethiopia gahee jira dhufuttii jirraa inshaaAllah yeroo dhihootti coming sun I A....
@girmachewatnafu4765
@girmachewatnafu4765 Месяц назад
የት ነው ምናገኝህ
@user-im9kp3ym7l
@user-im9kp3ym7l 5 месяцев назад
መፃፍቶቹን ከየት ማግኘት እንችላለን
@alemyheu
@alemyheu 9 месяцев назад
I live in Washington DC where and how I can get your books please let me know
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 8 месяцев назад
ለምን በቀላሉ መፃህፍቶችክን ማግኘት ከበደን ጤንነት ጃፋር መፃህፍት ቤት እዛ ማግኘት ብንችል ወንድሜ
@mulyman
@mulyman 9 месяцев назад
በናንተ ፕሮግራም ምን እንከን ማውጣት ይቻላል????ትዳር ውስጥ ያልገባ አንድ ሰው ስለ ትዳር አማካሪ ሆኖ እንደመገኘት ነው የሚሆነው የሱ አስተሳሰብ ከውጪው አለም ጋር እንጂ ከውስጡ ማንነት ጋር ምንስ ግንኙነት አለውና ነው ? ነገርዬው ባናመነጨውም ሀሳቡ በደንብ ተረድተነዋል : የሚድን እየበዛ የሚመጣ ይመስለኛል ነገም አዲስ ቀን ነው
@DawitShiferaw-oc4fr
@DawitShiferaw-oc4fr 9 месяцев назад
wendimachin leteksasih enameseginalen
Далее
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 305 тыс.
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.
Tiwadziwe: Dyson Gonthi
57:46
Просмотров 3,8 тыс.
ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Просмотров 5 тыс.
New Dyna Skin is OP🥵🔥 | Brawl Stars
00:16
Просмотров 305 тыс.