Тёмный
No video :(

“እኛ ይህንን የጥበብ ፕሮግራም በምናዘጋጅበት ሰኔ ወር ላይ ከጀርባ በማይታየው አለም እየተከናወነ ያለ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 4,3 тыс.
50% 1

“እኛ ይህንን የጥበብ ፕሮግራም በምናዘጋጅበት ሰኔ ወር ላይ ከጀርባ በማይታየው አለም እየተከናወነ ያለ አንድ ትልቅ መንፈሳዊ ክንውን እንዳለ የሚያመላክት ነገር አለ፡፡ እኛ ግን ይህንን ቀድመን አውቀን አልነበረም ያዘጋጀነው፡፡"

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 10   
@samuelmesfin4882
@samuelmesfin4882 2 года назад
Ye fkr seeoche tenente Selam blenal God blesse you
@abushmezngha3643
@abushmezngha3643 2 года назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ትልቅ ሀሳብ!!!
@tesfamichaelmengesha1150
@tesfamichaelmengesha1150 2 года назад
ደስ ይላል
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ
@sisaytesfaye5914
@sisaytesfaye5914 2 года назад
በጣም አስደሳች ትንታኔ ነው ..ጤንነት ክብር ይገባሀል .. ነገር ግን ላሊበላ በአንዳንድ ጉዳዮች መምጣት ለማይችል ምን ታስቧል ? ? .. ላይቭ ይተላለፋል ? ወይስ ከተቀረፀ በኃላ ይለቀቃል ?? .. ሌላው ጉዳይ ደግሞ ... ጤንነትን የምለምነው .. የህይወት ታሪክህን ለምን አትፅፍም .. በገጠሙህ ወጣውረዶች ብታካፍለን.. ብትፅፋቸው ጥሩ ነው .. እንዳንተ በዚህ ጉዳዮች ለሚያጣና ሰው ጥሩ ተሞክሮም እኮ ነው ... እ ?
@afdcggghvcgg4708
@afdcggghvcgg4708 2 года назад
menem algebagem amarga eyaweru new gen???
@haileenku2068
@haileenku2068 2 года назад
በናፍቆት ልትገሉን ነበር እናንተን ስሰማ ነፍሴ በደስታ ትፍነከነካለች
@mikiyasambaye4591
@mikiyasambaye4591 2 года назад
እንዴት የማህበረሳብውያን አባል መሆን ይቻላል ?መሳተፍ ፈልጌ ነበር
@abiysisay922
@abiysisay922 2 года назад
በርቱልን
@9wisdom_lyrics
@9wisdom_lyrics 2 года назад
ሰላም መልክአ ሀሳቦች የዛሬው ጥያቄዬ ከርእሱ ጋር ግንኙነት ባይኖረውም ልጠይቃቹ ስለ ጥበብ ሀሳብ ብዙ ጊዜ ስታነሱ ስለ እነ ተዋናይ ስታነሱ ሰምቼ አላውቅም ብዙ አከራካሪ ነገርም ስለሚነሳ በተዋናይ ለይ ከማዕከለ ሰብ ወገን ነው እሚመደበው ተዋናይ? በአልፋ ኪሩብ ለይ በተደጋጋሚ እሚገልፀው ልቦናዊ ንቃት ለይ ከተደረሰ በዋላ ቆርጦ ወደ ታች የመገልገሉን ጉዳይ ነው ፅንፈኝነት ብሎ እሚወስደው ፣ የተዋነይ ጉዳይን በዚ ሀሳብ ውስጥ አስገብታቹ ብታብራሩልኝ ደስ ይለኛል።
Далее
Tiwadziwe: Dyson Gonthi
57:46
Просмотров 3,9 тыс.
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.