Тёмный

እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏽 ጣቅርን ማርያም ቤተክርስቲያን ምን ላይ ደረሰች? ቅዳሜ ማታ ይጠብቁን 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 3,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@menebasfw6705
@menebasfw6705 3 года назад
እሺ ታድለሽ በጣም ነው የምቀናብሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጥሽ።
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r 3 года назад
እህቴ አከብርሻለሁ በስራሽ በጣም በጣም በጉጉት ና በደስታ ነው የምጠብቀው ፈጣሪ ክብርና ምስጋና ይግባው ከልቤ የማከብረው የምወደው መልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ላንቺና አብረውሽ ለሚለፍቱም ወንድምና እህቶቼ ም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን ጥሩ የሰራ መመስገን አለበት ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 3 года назад
ሜልዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥሸ እኔም እንዳንቼ ልባናኤ ይክፍትልኝ ለቤቱ ያብቃኝ ❤❤❤🙏🙏🙏
@mekdesmekdes1907
@mekdesmekdes1907 3 года назад
ሜላትየ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ
@woseneyeyis12
@woseneyeyis12 3 года назад
እሺ ሜሉ እንኳን ደና መጣሽ ጠፍተሻል
@tizuyedegelemaryameleje4819
@tizuyedegelemaryameleje4819 3 года назад
ሜሎዬዬ አችን መሰርት መብራቴ ትግስ ሸዊት ቃሉን በጣአም ነው የምወዳችሁ የኔ ባለማህተቦች
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
ፉፉፉፉፉፉፉ የኔ ዉድ እንዴት አድርገሽ ነዉ የገለጥሻቸዉ ባለ ማተቦች አልሽ እዉነት ኘዉ ከነመአተባችን ለመኖር ያብቃን
@raheldiribsa1332
@raheldiribsa1332 3 года назад
እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ እመብርሃን እመቤታችን በዘመንሽ ሁሉ ትጠብቅሽ በርቺልን የእኔ እህት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒአለም በደሙ ይሸፍናቹ በርቱልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Birukti21
@Birukti21 3 года назад
E/r asabeshen yasakalesh yene konjo endum ategebsh lalut ulu asabachwen yasakalachew edmiana tena yestachu❤🙏
@madesign21
@madesign21 3 года назад
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ ...ምንኛ መባረክ ነው እንዴት እንደማደንቅሽ ...
@konjitethiopiawittube7128
@konjitethiopiawittube7128 3 года назад
የኔ መልካም ሴት።መሉዬ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተስብሽ ይጠብቃችሁ ምንም ቃላት የለኝም በረከት ይደርብን
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 года назад
እጠብቃለን የተዋህዶ ልጅ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ሀይልና ብርታት ይሁናችሁ በርቱ!
@tizuyedegelemaryameleje4819
@tizuyedegelemaryameleje4819 3 года назад
ሜሉዬ የኔ ሴት ታድለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-ti2ib2nl8f
@user-ti2ib2nl8f 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድእህት በረቺ እግዚአብሔር አምላኬ በረታቱ ይስጥሽ
@natydagher3422
@natydagher3422 3 года назад
አሜን እልልል 👏👏👏🙏🙏🙏
@selamyemariyamleji823
@selamyemariyamleji823 3 года назад
እሺ ውይ ደስ ሲል መንገድ እንዲህ መጓዝ ወደ በርከት ቦታ
@FebiHeaven
@FebiHeaven 3 года назад
ሜልዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሰጥሸ እኔም እንዳንቼ ልባናኤ ይክፍትልኝ ለቤቱ ያብቃኝ ❤❤❤
@user-dw8hc3ev2x
@user-dw8hc3ev2x 3 года назад
ቃልህውይት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እግልግሎታችው ይባርክ እሜን እሜን እሜን እህታቸ ወንድማቸ #ሙሉ ወሉተ ሃይማኖት ነኝ ብፆታች እስብኝ
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 года назад
እንጠብቃለን ሜሉ እመቤቴ ትጠብቅሽ በምትሄጅበት ሁሉ
@destagatu5063
@destagatu5063 3 года назад
ስታምሩ በፀሎት አስቡን
@user-yg7ln3pj2i
@user-yg7ln3pj2i 3 года назад
እስከምትለቂው ጋግቻለው ታድለሽ አረ እኛንም ይምራን በፀሎትሽ አስቢን በጥም ነው ምቀናብሽ ያው ባለሽ መንፍሳዊ ነው እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ጥንካሬውን ያድልሽ 🙏 አሜን በይ
@ferysalm613
@ferysalm613 3 года назад
እሺ ሜሉ እንጠብቃለን በርከታችሁ ይድርስን።
@senijimawaa286
@senijimawaa286 3 года назад
ሜሉ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-vt1if9bg2i
@user-vt1if9bg2i 3 года назад
የድካማቹን ውጤት እመ አምላክ እሷ ታስብላችሁ ሜሉ
@jirutgjiru2099
@jirutgjiru2099 3 года назад
ሠላም ለናተ ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ በርከታችሁ ይድርሰን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
እንኳን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጅች 🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💒💒💒💒💒
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 3 года назад
እህታችን ሜሉ ልቀቂልን እንጅ
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
ውድዋ ሜላትዬ በጉጉት ነው የምንጠብቅሽ ኑሪልን እህት አለም በጣም ናፍቀሽንም ነበር
@user-od7mq2lu6n
@user-od7mq2lu6n 3 года назад
እንኳን በሰላም መጣችሁ ሄሉዬ ማሬ ጠፋሽ እባካችሁ ማዕዶቶች አትጥፉ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@user-ne7nd5od6k
@user-ne7nd5od6k 3 года назад
እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ያብቃን ምኞቴ ነው🙏
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 3 года назад
እሽ
@marthahabtewoldwordofa6272
@marthahabtewoldwordofa6272 3 года назад
በጣም ደሴ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@user-gu2wf1nw9c
@user-gu2wf1nw9c 3 года назад
እግዚአብሔርይጠብቃችሁሜሊየበውነትጀግናነሽፈጣሪያበርታችሁ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 года назад
የሰማይ አምላክ ጉልበት ይሁነሽ
@kubra9052
@kubra9052 3 года назад
ሜሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የኔ ልዩ
@user-cl8cp4fo7s
@user-cl8cp4fo7s 3 года назад
እሺ እንጠብቃለን
@nabarsisi
@nabarsisi 3 года назад
እሺ በጉጉት ነዋ🙏💒💒💓💓💓💓💓
@tekluhailu598
@tekluhailu598 3 года назад
ውድቅ ሜላትዬ እሺ በጉጉት ነው የምንጠብቀው እህት አለምዬ
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 года назад
Eshi Meliye Egzihaber ye nage sawoch yibalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@martasisay4768
@martasisay4768 3 года назад
Tebareku fetari ybarkachu
@user-cu8oc9uo2d
@user-cu8oc9uo2d 3 года назад
አማንዬ ሜሉዬ በረከታችሁ ይደረሰን❤
@tringogebeyehu8256
@tringogebeyehu8256 3 года назад
Welcome God bless you and your lovely daughter too
@user-sz1mz2ss1m
@user-sz1mz2ss1m 3 года назад
እየጠበቅንሽ ነው
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 года назад
እንጠብቃለን
@user-sx5wn7kb3r
@user-sx5wn7kb3r 3 года назад
አቤት ስወድሽ እኮ
@kubra9052
@kubra9052 3 года назад
ሜሉ በመንፈሳዊ ሂወትሽ ቀናሁ ሜሉ እወድሻለሁ ❤️❤️❤️❤️አንቺን መመሰል እፈልጋለሁ እግዚአብሔር የለብሺን መሻት ይፈፅምልሽ
@hanna9502
@hanna9502 3 года назад
ታድለሽ ሚሉዬ
@mdivdoivdo1393
@mdivdoivdo1393 3 года назад
እስኪ ቪድው ልቀቁልን
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 3 года назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hailu128
@hailu128 3 года назад
በጣም ጥሩ ነው ስራሽ ግን በጣም የሚሳዝን ነገር ነው ያየነው ከዛሬ 600 አመት የተሰራ ድንቅ ቅርስ ማፍረስ ምን የሚሉት ነው ቤታደሰ ምን ነበር ያሳዝናል ሲሚንቶ ባልነበረበት ዘመን የተሰራ ጠንካራ ቤተክርስቲያን ለማፍረስ ብዙ የደከሙ ሰዎች እናያለን ጥንካሬውንም እንደዛው ከ600 አመት በፊት የነበሩትን አባቶችን እውቀት ማፍረስ ሆነ እኮ ለወደፊቱ ታስቢበታለሽ አይዞሽ ገበዝ በርቺ
@lemlem5091
@lemlem5091 3 года назад
Barekat yedrsan ehthen taberkow
@ethiopiatoday8319
@ethiopiatoday8319 3 года назад
mel tefachu eko
@tekluhailu598
@tekluhailu598 3 года назад
ሜላትዬ ምነው ቅዳሜ በጉጉት ስንጠብቅሽ ቀራችሁ
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km 3 года назад
የመቼው ቅዳሜ ነው አለፈኮ?
@-eliyahu4916
@-eliyahu4916 3 года назад
ኣሰይ ጎበዝ ኣርቲስ እንታይ ምኻኑ ተረዲኢክዮ ኣለኺ ስነጥበብዊ ምስሊ ህዝቢ እዩ ልክዕ ከም መስቲያት እቲ ሰብ ዝገብሮ ብተግባር የርእዮ ብዙሓት ኣርቲስት ኢና ብሓልቲ ነቲ ናትና ኩፉእ ጥራይ እዮም ብተግባር ዘርእዩና። ንስኺ ግን ኣድንቂቂ ቀጽልዮ ሽኮር።
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 2 года назад
በቃ መመርጥ ነው
@yonasdelelegn1
@yonasdelelegn1 2 года назад
የጣእቅ ማርያም ቤ/ክ ምን ደረሰላችሁ?
@birhnuabate9251
@birhnuabate9251 3 года назад
እህታችን የእውነት ከልብ አከብርሻለሁ በሄድሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አርአያ ነሽ አንች ሌሎችም ካንች ይማሩ
Далее
Воскресный утренний стрим!
1:00:16
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 28 тыс.
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00