Тёмный

# /9/ አመት ቡሀላ የጋገርኩት እጀራ😂 

ኩራዝ  Tube
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

#እማማ ጨቤ Ekru Tueb#
#Emu Sakina Tube#ኩራዝ tube #ኩራዝ _tube #donkey_tube #wollotube #abel_birhanu #babi
#እማማ_ጨቤ #Ekrutube
#Emu Sakina Tube #DawudTube
#Nejah_media #Ashruka_channel #BABo_ ባቦ_Tube #Tateq_media #kuraz_Tube #wollotube
#Jamal_huseen #mame_Tube
#kewser_Tube #khalid_Tube #ethio360
#comedian_Eshetu_melese
#አብርሸየቄራው #SEADl&ALl_TUBE #Hanna_Yohnnes_ጎጂዬ
#seifuonebs #ashruka #dawudtube #ebstvworldwide #bilaltv #barkot_entertainment #abrelohd #halaltube #hope_entertainment #emusekina_tube #manyazewal_eshetu #shukshukta-zehabesha #YDTOM #addis_kimemoch #oromia #tigray # obn # omn #akishow #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #abiyahmed #jeobiden #nejah_media #ethiopia #ethiopianhistory #miftahkey #wollotube #amazingfact #eritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #ashruka #dani_royal # #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #fana #ebc #feven_ketema #melat_demessie #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝ tube ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ገንቢ ሀሳባችሁን ሁሌም ለግሱኝ አሠሰግናለሁ።
ሰላም ለእምዬ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የናንተው ሀኒ
#ኩራዝ_tube
#DawudTube#
#Nejah mede#
#Ashruka channel#
#BABo ባቦ Tube#
#Tateq media#
#kuraz Tube#
#wollotube#
#Jamal huseen#
#mame Tube#
kewser Tube#
#khalid Tube#
#ethio360#
#Donkey Tube#
#comedian Eshetu melese#
#አብርሸየቄራው#
#SEADl&ALl TUBE#
#Hanna Yohnnes ጎጂዬ#

Опубликовано:

 

15 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 982   
@bedryaoktahlam5346
@bedryaoktahlam5346 Год назад
ወላሂ ኩራዝ ኮራሁብሽ. ጀግና ስንት የሚሞላቀቁ አሉ. ያረብ ሀገር ገረድ የኢትዮ እመቤት የሚሆኑ ስንት አሉ
@hayat1500
@hayat1500 Год назад
አወ ትክክል
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@hayat1500 ደምሪኝውዴዋ
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o Год назад
ትከከል ይበላቀጣሉ እጀራ መጋገር ከበፊት ልምዲ ካለን መቸም አይጠፉን እኔ ከሰት አመት በሖላ እየሂዲኩ እጋግራለሁ መቸም አይጠፉኝ እረሜ ለኡሚ ትንሺ ሁኔ እጀን ይዛ ያለማመደይኝ
@user-cs4sg4ud2e
@user-cs4sg4ud2e Год назад
አይ ወላ ከላም ሳህ
@ummusumayya5476
@ummusumayya5476 Год назад
የኔ ባለ ሙያ የንብ እንጀራ ነው እሚመስለው ወላሂ ማሻአሏህ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Год назад
ክሷ ሳዮሆን አበጃጂተዉ አቡክተዉ አቅጥነዉ እደዚህ ላደረጉት ክብረ
@user-kd7tw8pj9l
@user-kd7tw8pj9l Год назад
@@user-eg5ct1mn7o መጋገሩሰ ቢሆን ወላሂ እደት እደአሰፋችው 9 አመት አሰበሺዋል ሌሎች እህቶቻችንን እያየን እኮ ነው
@ummusumayya5476
@ummusumayya5476 Год назад
@@user-eg5ct1mn7o አወ ልክ ነሽ ላኪን ምጣድ አስማምቶ መጋገር እራሱ ሴት ይጠይቃል ምክንያቱም እሚያምረውን ሊጥ እሚገሉ ሴቶች አሉ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@ummusumayya5476 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@nuryimam7173
@nuryimam7173 Год назад
ወሎ የአማራልጅ ናት እኮ ታሞናሙነው እንጅ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
@amenamuhamad7706
@amenamuhamad7706 Год назад
እሚንንንንንንንያረብ
@user-hx7sq2dw9x
@user-hx7sq2dw9x Год назад
አሚንንንን ያረብዋናዉ ጤና ነዉ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@amenamuhamad7706 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@amenamuhamad7706 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-hx7sq2dw9x ደምሪኝውዴዋበአላህ
@user-jd4ef2xl4e
@user-jd4ef2xl4e Год назад
ባለሙያ ነሽ ማሻ አላህ የቱን ያክል አረብ ሃገር ብንኖት የመዳምን ላይፍ መኖር አንችልም የራሳችን አነኗር አለን ኩራዝዩ የኔ መካሪ ምክርሽ ሃሳብሽ አስተዋይ ነሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Год назад
ማርያምን ምርጥ እጀራ ነው አይኑ ሲያምር ፐፐፐፐፐ ምርጥ ባል እግርሸን የሚያጥብ ይስጥሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው
@user-sk6mp6nd9w
@user-sk6mp6nd9w Год назад
አሚንንን ሀኒ ለሁላችንም
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
@@user-sk6mp6nd9w አሜን አሜን
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m Год назад
ሀሀሀሀሀሀ ለቀላሉ ይሄን የመሰለ እንጀራ በልቶ ቀልድ የለም
@user-nm4rg9xr2x
@user-nm4rg9xr2x Год назад
እሕትአለምየወየደምሪኝኝኝ
@tube703
@tube703 Год назад
መገን ወሎ መልክ ብቻኮ አይደለንም ሞያም አለን😍😍 ጎበዝ በርችልኝ ሀኒዬ
@AdminAdmin-ui4pi
@AdminAdmin-ui4pi Год назад
ትክክልልሙያምአለን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Год назад
እንጀራ መጋገር አይረሳም ችግሩ ከውጭ ሲኬድ እሰሰትና ጭሱ 😭😭😭
@susutube2157
@susutube2157 Год назад
ማሻአሏህ ።1ኛ👌👌👌 ወሎዬኮ ውበትና ፍቅር ብቻ አይደለም ሙያም ነፍ ነው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hiwot8723
@hiwot8723 Год назад
እኛ ወሎዬዎች ለሙያ ማን ብሎን
@zaharz611
@zaharz611 Год назад
ዋው ኩራዝየ አማራ ለሙያ አንታማም
@user-ud3rh1yv9o
@user-ud3rh1yv9o Год назад
ማሻአላ ጉበዝ ነሺ የምረ እያወናገሩ ቲሰፉ ሰቱን አየሖቸው 9 &10 አመት በሖላ እያሉ ሙያ ከበፊት ካለን መቸም አይጠፉን እኛ የገጠር ልጁይ ጀግኖቺ ነን
@user-xk4rd8sd7r
@user-xk4rd8sd7r Год назад
የኔ መከሪ የኔ የዋሕ።💚👌
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j Год назад
ቤተሰብ እንሁን ቲጂ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-bn5qn7zp7j ደምሪኝውዴዋ
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j Год назад
@@fatumawase ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@user-nm4rg9xr2x
@user-nm4rg9xr2x Год назад
እሕትአለምየወየደምሪኝኝኝ
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 Год назад
ማሻ አላህ ምከረሺ በጣም ሀሪፈ ነው የኔ ቅመም
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 Год назад
በጣም ነው እምወድሽ የኔ ባለሙያ🥰🥰👍
@tube-yc8qg
@tube-yc8qg Год назад
ወአሊኩም ሰላም የኔጀግና ወሎዬ ለሙያ አይታማም በርችልኝ
@rozitube8053
@rozitube8053 Год назад
አች ብቻ ምርጥ እጀራ ስጋግሪ አየሁ ከስደት መልስ ማሻአላህ 🥰🥰🥰🥰
@thfg8981
@thfg8981 Год назад
ባለሙይነሺ ሀኒ
@user-dz5fo9ib8q
@user-dz5fo9ib8q Год назад
ትክክል ወላሒ ባለፈው ሰአዳ ያወል ሚስት ስትጋግር ጨስ ነበር ያልኩት😂😂
@hawadawud2030
@hawadawud2030 Год назад
ውነትሽን. ነው. ሁሉም. እደአገሩ. ነው የሚኖረው ብቻ ሀገራችንን. አሏህ. ሰላም ያድርግልን በዱአ በፆለት. በርቱልን
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Год назад
ከፀባይ ጋር ሙያ ማርያምን ትችያለሽ ❤👏
@welotube463
@welotube463 Год назад
ደምሪኝ እማ🥰😢
@user-gu8sy9mx3u
@user-gu8sy9mx3u Год назад
@@welotube463 እሺ
@sindutube3138
@sindutube3138 Год назад
@@welotube463 እንደማመር እማ
@sindutube3138
@sindutube3138 Год назад
@@user-gu8sy9mx3u ደምሪኝ
@welotube463
@welotube463 Год назад
@@sindutube3138 እሽ
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x Год назад
ማሻአላህ የኔ ባለ ሙያዬ 🥰🥰እሸ መጣሁ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 Год назад
ዋው የኔ ባለሞያ ደሜዋ እውነት ጎበዝ ነሽ አረሳሽም
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Год назад
አህለን ሀንየ የወሎ ሠው በሞያ አይታማም ማሻ አላህ የአፊያ ምግብ ያድረግላችሁ♥
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Год назад
ሉሉየደምሪኝ እህት
@user-nm4rg9xr2x
@user-nm4rg9xr2x Год назад
እሕትአለምየወየደምሪኝኝኝ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Год назад
@@TUBE-rv9zs ጠይብ አንችም ደምሪኝ
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Год назад
@@user-nm4rg9xr2x ጠይብ አንችም ደምርኝ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe Год назад
ምርጥ ሰራተኛ በያታ እግሯን የሚያጥብ ከሆነማ🤣🤣
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
ማሻአላህ ሙያማ አለሺ የኔዉድ 🇪🇹❤👌👌👍👍👍👍
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
ትክክል ሀንዬ የኔ ባለሞያ ማሻአላህ ብያለሁ ሁሉም በሀገረ ያምራል👌👌👍👍👍
@helanhelan50
@helanhelan50 Год назад
ደሰ ስትሉ የኔባለሞያ እጀራው በጣም ያምራል እጅሺ ይባርክ 🌹🌹🌹
@user-ll5bg2gb4v
@user-ll5bg2gb4v Год назад
የኔ ቆጆ ትለያለሽ ስልሽ መሻአላህ ምጣዱ ያስታውቃል ሙያችሁ የዘረ ነው
@seada8117
@seada8117 Год назад
ማነውእዴኔ ይሄ ቀን የናፈቀው😢
@shetamenesh8833
@shetamenesh8833 Год назад
ባለሙያ ነሽ በርችልን እህታችን!! እናመስግናለን ስለ ምክርሽ
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y Год назад
ኩራዝዬ ማሻ አላህ ባለሙያ ነሽ በርቺ አገር የመሰለ ኒዕማ የለም 🇪🇹🇪🇹
@zd9442
@zd9442 Год назад
ማሻአላህ ባለሙያ😍🌹🌹🌹
@user-bn5qn7zp7j
@user-bn5qn7zp7j Год назад
ቤተሰብ እንሁን ዜድ
@user-nm4rg9xr2x
@user-nm4rg9xr2x Год назад
እሕትአለምየወየደምሪኝኝኝ
@user-hy3vl5tw5s
@user-hy3vl5tw5s Год назад
ማአሻአላህ ሙያ ለነገሩ ወሎ አይታማም 😀😀
@media4459
@media4459 Год назад
ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ከልቤ ነው 😍😘😘😘😘😘😘 አሉ እንጂ አንዳንድ እንኩሮዎች ጠፋብን ምናምን እያሉ እሚሞላቀቁ
@tube-cb4ku
@tube-cb4ku Год назад
ማሻአላህ የኔ ውድ ጉበዝ በርቺልን የኝ መካሪ ስውድሽ🥰 አላህ ይጠብቅሽ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Год назад
የኔ ባለሙየ አልጠፋሺም ጎበዝ ነሺ ❤❤🌹🌹🥰🥰
@welotube463
@welotube463 Год назад
ደምሪኝ እማ
@youtubeetatu8036
@youtubeetatu8036 Год назад
ገላችሁን በብረምጣድ.😂😅 ተይ አታስቂኝ ኩራዝዬ ሁሌም ደስታሽ ሙሉ ይሁን የኛ መካሪ😘😘
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Год назад
ታጠበሽ ነበርኮ እረስተሽ ነው
@user-bu1rz5ym8h
@user-bu1rz5ym8h Год назад
ክክክክበጣም አሣቀይኝ
@youtubeetatu8036
@youtubeetatu8036 Год назад
@@mariyammariyam1774ምን አንች ነግረሽኝ ሳይሆን እራሴ ያደኩበት ስለሆነ ልትነግሪኝም አትችይም🙄 የገጠር ልጅ ነኝ ለቀልድ ያክል ከወሬዋ ጠልፌ ፃፍኩ እንጅ እረሳሁ አላልኩም😒😏
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Год назад
እዉነቶን ነዉ እኔጋር ብርትም የለ መሬት ላይ ተቀምጨ በጎማ አቅርቢ እታጠባለሁኝ
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Год назад
እረስታው 😂😂😂
@racmahhusan5519
@racmahhusan5519 Год назад
ኩራዝ ማሻ አላህ አለይች እንጀራ አገጋገር 1ኛ ነሽ 👍
@user-hc9eg4jz5x
@user-hc9eg4jz5x Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካትሁ ኩራዝየ ማሻ አላህ የኔልዩ እህት
@welotube463
@welotube463 Год назад
ሲያምር 🥰🥰እፍ የናቴ እንጀራ ናፈቀኝ ትዝ አለኝ እፍ 😢😢😢😢
@hayattube8821
@hayattube8821 Год назад
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡ ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹
@user-et4de1ck2j
@user-et4de1ck2j Год назад
የኔ ቆጆ አሰላም አለይኩም ስትይ ስታምሬኮ ማሻ አላህ ጎበዝ በርች ሙስሊሞች እህታችንን እናበረታታት እሲ ሸር እናድርገው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 Год назад
ማሸአለህ ኩራዝ ሲያምር እንጀራው አለህ እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን
@ilovyouislam7946
@ilovyouislam7946 Год назад
አቤት እንጀራ አሰፋፍ 🥰 የሴት ቁንጮ 🥰🥰
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
ሴትነት ሲነካ በሓኒ ነው ለካ 💚💛❤👌🌹
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 Год назад
ማሻአሏ ባለሞያ ነሽ ለምክርሽ ጀዛኪሏህ ኸይር
@user-vz3jb8ek4i
@user-vz3jb8ek4i Год назад
ማሻአላህ ሀንያ ማሻአላህ ብዙ ልጆች እንጀራ ሲጋግሩ አይቻለሁ ሙያሽም ምድጃሽም ልዩ ነዉ
@Abukifashin
@Abukifashin Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ። የአላህ መልእክተኛ (ሰ.አ.ወ) ወደ ሰዎች ቤት በር በሚመጡ ጊዜ በፊታቸው በሩን ፊት ለፊት አይቅጣጩም ነበር። ነገር ግን በበሩ በቀኝ ወይም በግራ በኩል ሆነው አሰላሙ አለይኩም አሰላሙ አለይኩም ይሉ ነበር።»
@berekamidea5393
@berekamidea5393 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ።ሰላምሽ ብዝት ይበልልን እህታችን ኩራዝ።ማሻአላህ የኛ ባለሙያ እህት እውነት አረሳሽውም ባለሙያ ነሽ።በዚሁ አጋጣሚእንኳን ለሀገር በቃሽ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝውዴዋው
@umouatika8909
@umouatika8909 Год назад
እንዴት ይረሰል ውጭ የምንሰረ ሰዎች አይጠፈነም እንጨት መቀጠጠሉ የስቸግረል እንጂ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ማአሻአላህ ምርጥ እንጀራ በጣም ያጓጓል ባለሞያ ነሽ
@Amharq
@Amharq Год назад
የኔ ወሎዬ አማራዊት ቆንጆ አማራ በሙያ አይታማም😍😍😘
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Год назад
የኔቆጆ ለምክርሺ በጣምምምምምም እናመሠግናለን ኑቶሎ እሚልኮ የለም ወላሂ 😘😘😘😘😘
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Год назад
እንዳትመጭ ነው ያለኝ የገዛ ወንድሜ ይገርምሻል መጠንከር አለብን ፍራቱ ሊገለኝ ለመሄድ ባይሳካልኝስ እያልኩ
@mlove4025
@mlove4025 Год назад
ዝም በያቸው አላማሽን ካሳካሽ ሂጂ ኑ አይሉም 🤩🤩🤩
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Год назад
@@mlove4025 እሽ የኔ ውድድድ
@genetyetwahdolij2494
@genetyetwahdolij2494 Год назад
@@maryamhusain4106 እኔም
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Год назад
@@genetyetwahdolij2494 ምን እንደምንሰራ ካወቅን እንሄዳለን እማ አለመተማመን ስለሚኖር እንጂ ወላሂ ስደተኞቹ ታመካክረን ሂደን ብንሰራ ትልቅ ደረጃ እንደርሳለን
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l Год назад
እረ እህቴ ልብስሽን አውርጅ ለሙያሽ ማሻአሏህ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
እንዳይቆሽሽባት መሰለኝ የሰበሰበችው በውስጥም ቢጃማ ለብሳለች
@user-tl8qs6fr6g
@user-tl8qs6fr6g Год назад
ልባም ሴት ገና ሲያዩት ያስታውቃል ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ ባለሙያ
@alhemdulillahalhemdulillah4541
ማሻአላህ ተባርከላህ አልጠፍብሺም ጎበዝ ነሺ ዋው
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d Год назад
ሙያ ማሻ አሏህ ግን ጨርሰሽ ተገላለብሽኮ ልብስሽን አስተካክለሽ ልበሽ ከፊትሽና ከመዳፍሽ ውጭ አትገለጭ
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l Год назад
አስላን ሰራ እየሰሩ በቪድዌ መስራት ያስቸግራል ያው ኘቸች የመዳም ቅመሞችን ለማስታወስ ያክል ነው ኢሻአሏህ
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d Год назад
@@user-qi2dp8cp7l ቢሆንም እንደሚመቻት አዲርጋ መስራት እንጂ ለዱኒያ ተብሎ ወንጀል ስሩ የሚል የለም መገላለጥ ሀራም ነው
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Год назад
አቤት ሴትነት አንደኛ ነሺ ዋው ጎበዝ አሉ እንጂ ሽኩርት መክተፍ የማችሉ እነስም አይጠሬ 🇪🇹🤭😂😂😂😂😂😂
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l Год назад
ክክክ ወድነሽ ሴት ከቶ
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Год назад
@@user-qi2dp8cp7l 🤣🤣🤣🤣🤣ወይ እህቴ ሰነፍ ሴቶች አይቼ አውቃለሁ ለዛ ነው የእኔ ዉድ እኔ ሴት ነኝ 🥰😍😍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@user-qi2dp8cp7l ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@user-wf4qp2pg4v
@user-wf4qp2pg4v Год назад
ክክክ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-qi2dp8cp7l ደምሪኝውዴዋ
@wigialshamiri8992
@wigialshamiri8992 Год назад
እህት በርቼይ ያምራል
@gfyt1915
@gfyt1915 Год назад
Maasha Allah maasha Allah 👍👍anchi gobaz nesh
@user-rg6jx5qc6c
@user-rg6jx5qc6c Год назад
ዛሬ እብድ ውሻ ሁኛለሁ የመዳም ዶሮች ሊደፉኝነው ዛሬስ ሰለቸሁ ከዙህር በሆላ የመዳም ዶሮ ከፍሬዘር ተከማችተው አምስት ስድስቱ ይወጣሉ እነዛጋር ቡጢ በመያያዝ እግሬአበጠ ወገቤ ባችቀናሁ ሀንየ
@user-qj8ns6tp1e
@user-qj8ns6tp1e Год назад
አይዞሽ
@munahamdu9497
@munahamdu9497 Год назад
ወላሂ ከስራ ሁሉም እሚያስጠላኝ አገር ቤት እጀራ እና ልብስ በጅ ማጠብ እና እጀራ በእጨት መጋገር እሱን ሳስብ መግባት ይሰለቸኛል 🥰
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Год назад
ልብስ ማጠብ ነውጂ የሚከብደው እንጀራ ምን ችግር አለው
@sindutube3138
@sindutube3138 Год назад
@@user-ct3ob7ir3l ደምሪኝ እማ
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Год назад
እጀራ ማጠብ ሥወድ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e Год назад
@@user-ct3ob7ir3l ትክክል።
@cfy9575
@cfy9575 Год назад
waw ማሻአላህ ሙያ ብሎ ዝም ነው በርችልን
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Год назад
ወላሂ ትለያለሽ የኔ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ እናመሰግናለን😘😘😘😘😘
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn Год назад
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Год назад
እኔስ ሀገሪ ስገባ የመጀመርያው ስራየ እንቅልፍ መጥገብ ከዛ ከጋገርኩውም ባልምአላገባ እቅልፈን ሳልጠግብ ማሻአላህብያለሁ
@user-wf9ip4qn9q
@user-wf9ip4qn9q Год назад
ጎደኛአለኝ በቻየንአደለሁምክክክክክክክ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
ክክክ እኔም በየነበር ግን ሀገር ስገቢ እቅልፍሺ ይጠፍል ለምድሆን አላቅም እኔ ሀገር ገብች የመጀመሪያየ ስራ እቅልፍነዉ ከዛ ቅቤ ማሠር አልኩ እቅልፍ እቢ አለኝ 😀😀
@hayatlove5436
@hayatlove5436 Год назад
ክክክክ
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l Год назад
@@user-wf9ip4qn9q ክክክአብሽሪ
@user-qi2dp8cp7l
@user-qi2dp8cp7l Год назад
እዛው ባልሽጋ ትጠግቢዋለሽ አሏህ ለዛ ያብቃሽና ሲስቱየ አብሽሪ
@tube1298
@tube1298 Год назад
ማሻ አላህ ኩራዝዬ😍😍
@sadatube4743
@sadatube4743 Год назад
ዋለይኩ ሰላም ወረህመቱላህ ማሽአላህ ተባረከላህ ብላፊያ የምር ባለሙያ ነሽ
@user-fo7rt4dl3n
@user-fo7rt4dl3n Год назад
ማሻአላህ ብያለሁ እህት በአላህ ደምሩኚ አመቴ ተከፈትኩ 60ሠብሥክራይብ ብቻ ነዉ ያለኚ ተዉ ለሚሥኪን ዲረሡ የመዳብ ቅመሞይ😢😢
@user-um3xs7bk1g
@user-um3xs7bk1g Год назад
ነይ ደምሬኝ ልደምርሺ ውደ
@user-ms2zz8hq4g
@user-ms2zz8hq4g Год назад
ደመርኩሽ አሣዝነሽኝ
@medinahussen2109
@medinahussen2109 Год назад
ደመርኩሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@user-ms2zz8hq4g ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@medinahussen2109 ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ኑ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖
@abebechwollotube
@abebechwollotube Год назад
ዋዉዉዉ እጀራሽ ሲያምር በእዉነት ባለ ሞያ ነሽ እዉነት ነዉ ምክርሽ ሀገራችን ሁሉም አይሞላም
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w Год назад
Masha allah yene konjo ega welloye bemuya antamam 😘😘😘😘
@Emuhawiletiyedsewa
@Emuhawiletiyedsewa Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርችልኝ
@user-xj6lv8gb8v
@user-xj6lv8gb8v Год назад
ማሻአላ ሀኒ የኔ ባለሙያ 👍👍👍👍
@khadijasharjah3146
@khadijasharjah3146 Год назад
ማሻ አላህ ደሥ ሲል አኛንም በሠላም ላገራችን ያብቃል
@user-sb2wi1hf3x
@user-sb2wi1hf3x Год назад
ጎበዝ እህቴ እኛንም በሠላም ይመልሠን
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ. ባለ ሙያ ነሽ ኩራዜ ጎበዝ
@Tube-wz2ph
@Tube-wz2ph Год назад
ማሽአላህ ምክርሽ ብቻ ይበቃል ሀኒ ሁሉም በሀገር ያምራል
@HalwyaTube
@HalwyaTube Год назад
ማሻ አላህ ባለሙያ😍😍
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Год назад
ማሻአላህ ተባረክአላህ ወላሂአንደኛ የኔባለሙያ ቅመም
@user-nm2vu5gk4f
@user-nm2vu5gk4f Год назад
እሰይ የኔ ባለሞያ ምክርሽ ሲጣፍጥ ቀጥይበት
@saeedaahmad2645
@saeedaahmad2645 Год назад
ማሻ አላህ ሙያ የናቴን ምጣድ ነዉ የሚመስለዉ
@aminaahmad7851
@aminaahmad7851 Год назад
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ የኔውድ በርችልኝ😘
@temerassen3332
@temerassen3332 Год назад
የኔማር ሰብ አረኩሽ ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ ግን እኔ ኢቶ ገብቸ ልብስ ማጠብ በጣም ነው የምጠላው
@emumohmedyoutube692
@emumohmedyoutube692 Год назад
መሻአላህ የኔ ጀግና በርችልን
@user-mr5ik4sq7p
@user-mr5ik4sq7p Год назад
የመጀመሪያየ ነው ስኮምት ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ
@user-pi5kr6lf9j
@user-pi5kr6lf9j Год назад
ጎበዝ ኩራሰ አሰፍፈሺ ሙታዝ👍👍👍👍
@AdminAdmin-ui4pi
@AdminAdmin-ui4pi Год назад
ማሻአላህ የገጠሪልጂመሆንእኮ እድህናን ባለሙያ. ይመቸንንን. ኩራዝ ጎበዝ።
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o Год назад
ማሻ አሏህ ባለሙያ ነሽ ሀያቲ
@mohamedelkayselkays4775
@mohamedelkayselkays4775 Год назад
ወላህ ማሸአላህ ነዉ ዋዉ ዋዉ💓💓💓💓💓💓
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 Год назад
ማሸአላህ ጎበዝ ዋናው አቦካኩነው ሊጡ ታማረ ምጣዱ ቆጆ ከሆነ ማንም ቢስፋ ያምራል
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ አያያዝሽ ሁሉ ሸጋ ነው የምጣዱ አቀማመጥ 👍👍👍👍👍
@kuwait4768
@kuwait4768 Год назад
ማሻአላህ ሀንየ ቡሆሮ ለሞያ አንታማም 🌷👍
@tigemaryam2041
@tigemaryam2041 Год назад
ዋው በጣም ጎበዝ ሰሞኑን ከመሀል እየጀመሩ ሲያስቁን ነበር እረሳነው ስደት ብዙ ጊዜ ሆነን እያሉ ክክክ ምንም ስደት ብንኖር ቢያስ ከዳር እንደሚጀመር አይጠፋንም
@saidaalsh5706
@saidaalsh5706 Год назад
ወይኔ አሠፋፍሽ እራሡ ደሥ ሢል መሻአላ ሀኒየ
@najathussain2779
@najathussain2779 Год назад
Wly mashallha baxamii xurunwu yesarashu
@user-uv8uu4ro9n
@user-uv8uu4ro9n Год назад
ጀግና ነሽ የኔ ውዲ😘🥰
@titioumer
@titioumer Год назад
ጎበዝ ኩራዝየ የኔ ባለሞያ
@user-yi7sz3iz8x
@user-yi7sz3iz8x Год назад
የኔ ጀግና ባለሙያ ነሽ አያያዝሽ ደስ ሲል
@sadasada4221
@sadasada4221 7 месяцев назад
ውሎ በሞያ አይታማም እህት በርቱ
@hiwiy
@hiwiy Год назад
🥰🥰🥰መሻልህ ንብየሰራው ነው የምመስለው የምር አየያዝሽ እራሱ ሲያምር 👌👌
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w Год назад
ማሻ አላህ ሀኒዬ የኔ ውድ ጀግና ባለሙያ ሰወወ ያስታውቃል ሙያው ካለ ሽ አመት ቢያድር አይረሳም ትንሽም እሳቱ ሲገርፈንና ስናወጣ ጣታችን አይችልም እንጅ እና ትክክል ነሽ የሰው ሀገር የሰው ነው እንደ አረብ ሀገር ካልሆነ የምንለወ ሰዎች ማስተዋል አለብን ምንመወ ቢሆን ባለን እንብቃቃ ዱንያ ነው ሽ አመት አንኖርም ለስንቱ እድሜ ነው ይሄን ሳናደር ይሄን ሳናሟላ እያልን 20 አመት የምንባጅተው የኗሪ አኗኗሪ እስከመቼ?
@tube3356
@tube3356 Год назад
ማሻ አላህ ጎበዝ ነሽ 👍👍👍
@yabyab5036
@yabyab5036 Год назад
ባለሞያ ነሽ ጎበዝ ደስ ስትይ ማማየ
Далее
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ🌹
3:09:38
የዘጠኝ አመት ዲካሜ😭
38:42
Просмотров 72 тыс.