Тёмный

Anchor News በሚቀጥሉት 10 ዓመታት 30ሺህ የኦሮሞ ቢሊየነሮችን ለመፍጠር ታቅዷል፥ የትግራይና የአማራ ክልሎች ፍጥጫ፥ ካህናት እየተገደሉ ነው፥ 

Anchor Media
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 147 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @mesaymekonnen5
Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Опубликовано:

 

27 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 687   
@zamzamabrahim5735
@zamzamabrahim5735 Месяц назад
አብይ የታሪክ አተላ ነዉ አላህ በተሎ ይገላግለን
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ኧረ ይገላግለን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
Amen 🤲🏻
@addulistube5244
@addulistube5244 Месяц назад
😂
@samsonethio4428
@samsonethio4428 Месяц назад
አብይ አህመድ ዳግማዊ ግራኝ መሐመድ ነው አማራው መከላከያን ተማምኖ ይዞታውን ለወያኔ መልቀቅ የለበትም መከላከያ የአብይ ሰላይና ፖለቲካ አስፈጻሚ ነው
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 Месяц назад
አሚን ያረቢ
@A21979
@A21979 Месяц назад
ከአሁን በኋላ በኢትዩዽያ ለመኖር ሁላችንም የሚያሰፈለገን የውሸት የህግ ከለላ ጠበቃ ሳይሆን የጦር መሳሪያ ሊኖረን ይገባል‼️‼️
@robely8853
@robely8853 Месяц назад
1000000000% እውነት ነው።
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 Месяц назад
በትክክል
@user-cv4ub3yo3f
@user-cv4ub3yo3f Месяц назад
መሳይ ወንድማችን እውነተኛ መረጃችን በርታ ❤🙏❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn Месяц назад
መሳይ መኮንን ትንታጉ በርታ እርበድብዳቸው ❤❤ድል ለፋኖ 💚💛❤️
@Rasdashen1
@Rasdashen1 Месяц назад
ምን ማለት ነው ? ዜና ማንበብ ከማርበድበድ ጋር ምን አገናኘው ?…እንዲህ እያጋነናችሁ ነው ዐብይንም ያጠገባችሁና፡ ጥሬ አሩን ያራባችሁ ። በልክ ሁኑ ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
አትጃጃል !!አብይ የሌለውን ገንዘብ እየከፈለ ሚዲያዎችን በየደቂቃው ከአየር ላይ የሚያወርደው ለምን ይመስልሃል ? ህዝብ ወንጀሉን እንዳያውቅበት ነው።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Месяц назад
የታወቀ ነው ባለ ጊዜ ሚሊይነር መፍጠሪያ እኳ ነው ንግድ ባንክ የተዘረፈው😂
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
ጊዜ ዳኛ ጊዜ ጀግና ነው ጊዜ ደግሞ የእግዚአብሔር ነው እና ከፈጠረን በቀር ነገ የሚሆነውን ማንም አያውቅም ስለዚህ አትፍሩ እና አትዘኑ ግን ጸልዩ፣ ጸልዩ እና ጸልዩ ወገኖቼ🙏🙏🙏
@tomorrow9473
@tomorrow9473 Месяц назад
እረ ጎበዝ እነኝህ ነቀዞችን በግዜ እንግረዛቸዉ።
@addulistube5244
@addulistube5244 Месяц назад
ተጫወትበት በዚህ ምስኪን አማራ ግን ያንተን መጨረሻ ፈጣሪ ያሳየን
@revenant6910
@revenant6910 Месяц назад
ለምንድነዉ ምስኪን የሆነዉ? መረዳት ፈልጌ ነዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
በአማራ ህዝብ የተጫወታችሁ እናንተ ናችሁ። ኮሬ ነጌኛ እየዘረፍክ እየገደልክ አትኖርም።
@user-im5eg2mj3m
@user-im5eg2mj3m Месяц назад
መሳይ:ወድማችን:የአረጋ:ከበደን:ማን:መረጠዉ:ብለህ:ነዉ:የአማራ:ክልል:መግስት:አልለዉም:መልስ:መስጠት:ያለበት:የአማራዉ:ልጅ:ፋኖ:ነዉ:ድል:ለፋኖኖኖኖኖቀ❤
@user-vx1fy4cn5m
@user-vx1fy4cn5m Месяц назад
ከብቶች ሀብት ሳይሆን በረት ነው የሚስፈልጋቸው በቅርብ 10 ወር ባልሞላ ወዴ በረታቸው ይገባሉ ሀገሬም ሰላሞን ታገኛለች
@adbe5876
@adbe5876 Месяц назад
Exactly!!"❤️❤️❤️
@shantytown365
@shantytown365 Месяц назад
ያንተ አይነቱ ሰዉ አፍ ዘሬ የምትለዉን ማህበረሰብና ሀገሪቷን ገና ብዙ ያስከፍላታል ለዘብተኛ የሆነዉን የኔ አይነቱን እንኳን ወደማልፈልገዉ መንገድ ይመራኛል!
@user-lj7jv3ye4t
@user-lj7jv3ye4t Месяц назад
በረት ውስጥ ተበዳ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
የራስህ ጉዳይ ከዚህ በላይ ምን ታመጣለህ? በአለም ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍ ፈጽማችኋል።
@mggg8841
@mggg8841 Месяц назад
​@@shantytown365kebet ema yewah new awerotch natchu tasferaraleh ende ?? Ena ysew zer eyfeju zer leyetew endimsegenu new yemtmegnew ? Get the f* out of here 😡
@teketelaweno8787
@teketelaweno8787 Месяц назад
መሳያችን👏👏👏👏👏👏👏👏ድል
@user-nc6lt6gt5d
@user-nc6lt6gt5d Месяц назад
በድሃው ደምና ዕንባ ቢሊዮነር መሆን መቅሰፍት ነው እነሱም አይበሉትም❗❗
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
ደንቆሮ ስለሆኑ ዘላለም የሚበሉት መስሏቸዉ ነዉ።
@ef6079
@ef6079 Месяц назад
ማንም አይበላትም በወያኔ አላዩትም😅😅😅
@kiflebogale6063
@kiflebogale6063 Месяц назад
​Hhhhuhhhhhhhhhhhhhjhhhhhhhhhhhhjjjhhjjhjhh @@ef6079
@abutube6506
@abutube6506 Месяц назад
ነገ ከዚህች አገር የሚኖር የኦሮሞ ባላሀብቶችን እናያለና
@selamlimena7902
@selamlimena7902 Месяц назад
Tewachew le tplf altekeme tilewut yehedut 😂😂😂😂😂
@trgjjv747ib4
@trgjjv747ib4 Месяц назад
​@@selamlimena7902።Oromo 2 million new ende ende tigray 😂😂 ቅዘን Oromo eko 40 million new
@user-yn7pk3pq9m
@user-yn7pk3pq9m Месяц назад
Wedet yihedalu jezba ke hagerachew😂😂😂​@@selamlimena7902
@Song-Ram
@Song-Ram 29 дней назад
Abu ምን ልታመጣ😅😂 በሀገራቸዉ ግግም ለምን ትላላቹ አይ ሀበሻ😂😂😂
@robely8853
@robely8853 Месяц назад
እናያለን ከዚህ በኃላ አደለም 10 አመት 2 ዓመት አይቆዩም።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
እረ ይጥረጋቸው እነዚህ አንድ ደህና ሰሩ የማይባልላቸው ህዝብ እያሰሩ እየገደሉ የቻይና ብልጭልጭና መናፈሻ ሃገር የሚያስተዳደር የሚመስላቸው ሰገጤ ዎች!
@lubabasaid2421
@lubabasaid2421 Месяц назад
መሳይ ጀግናው በርታልን❤
@hfteh3659
@hfteh3659 Месяц назад
እግዚአብሔር ይህን አረመኔ ቶሎያሳልን
@ephremzerihun521
@ephremzerihun521 29 дней назад
GOD BLESS ABIYE AHMED
@yichalnegussie5401
@yichalnegussie5401 Месяц назад
Messy Mekonen, Dereje Habtewold, Metasebiya Kersela. What a great job you’re doing? You’re all talented.
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Месяц назад
መሳያችን ዛሬ አብይአህመድ እቅልፍ የለውም ዙሀያሰውስት ነውየተኮስክበት. ብርድብረድሲለውያድራል. የብልጽግና እራስምታት በርታ መሳያችን💚💛❤💪💪💪💪💪💪ድል ለፍኖዎቻችን💚💛❤💪💪💪💪💪
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Месяц назад
Messay understands Ethiopia politics real good, and he educates Ethiopians with his great language ability and impressive fluency.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
አብይ አማራ እንደ ትግራይ በይቅርታ አያልፍህም አማራ ለፍርድ ያቀርበሀል 💪💪💪 በደም ተጨማልቀሀል
@bkale6181
@bkale6181 Месяц назад
ቂቂቂቂቂቃቃቃ
@Tayebogale252
@Tayebogale252 Месяц назад
አይ ጉራ 😂😂😂
@Sima-A
@Sima-A Месяц назад
30 ሺህ ኦሮሞ አይደለም ሁሉንም ቢሊየነር ቢያደርጏቸው የበታችነነት መንፈስ አይለቅም ከሃብትም ከእውቀትም ከስልጣንም በላይ ሆኖ ከፍታን ቢረግጡ መንፈሱ ከራስ ጋር በመታረቅ የሚገኝ ስለሆነ ትርጉም የለውም :: አሁን መውደቂያው ሊደርስም ፅዋው የሞላ ይመስላል::
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
ትክክል።
@bkale6181
@bkale6181 Месяц назад
ቂቂቂቂቂ ወንድሜ የኦሮሞን ህዝብ አታውቅም።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
@@bkale6181 ስለማይታወቅማ ነዉ ሰዉ መስሎን አራጅ ሆኖ ያገኘነዉ።
@rahmaha
@rahmaha Месяц назад
የምትታወቁትማ በባርነት ነዉ እናተን የማያቅ አለዴ 😂😂😂😂
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Месяц назад
@@rahmaha Oromo never slave . Empty mind read a book 📕 before open your mouth 👄
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 28 дней назад
አንከር ኢትዮጵያ እናመሰግናለን በርቱ,... ፋኖ ዘኢትዮጵያ አንበሳው አምሓራ ችሏል! ወደፊት!
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 Месяц назад
እስከአሁን መንግስት ትላላችሁ በጣም ያሳዝናል ገዳም ውስጥ ስልጠና ይሰጣል ብሉ ሲናገር ምን ማለቱ እንደሁነ ሊገባን ይገባል ሁሉም የተራ ጉዳይ ነው
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Месяц назад
ነገ በእግዚአብሔር እጅ ነች ያለ እሱ ነገ የሚሆነውን ማንም አያውቅም‼️ የወደፊቱን መልካም ምኞት መመኘት ጥሩ ነው ነገር ግን የሌሎችን ነገ በመስረቅ አይደለም😢 አቤቱ አምላኬ መልካሙን እና ፍትሃዊውን እንዲሰሩ እና ህዝቡን በትክክለኛው መንገድ እንዲመሩ ጥበብን ስጣቸው🙏 የቱንም ያህል ሀብታም ብንሆን ይህ ዓለም ያልፋልና አምላካችን የማይፈልገውን አታድርጉ⁉️⁉️ አምላካችን ፍርዱ እውነተኛ ፍትህ, የማይለወጥ እና የመጨረሻም ነው🙏🤞
@almazejigu2461
@almazejigu2461 Месяц назад
ጅግናቼ ሳያችሁእሰላለፋችሁ ያኮራኛልድል ለነዓነትታጋይፋኖ በቅዱስ ጊዮርጊድ መሪነት ታሸንፋላችሁ
@bizuayehujeffrey7434
@bizuayehujeffrey7434 Месяц назад
ወይ መከራ ህዝብ የራሱን የሚጨፈጫፍ መንግሥት እንዴት ብለን እንገላገለው?
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz Месяц назад
በኢኮኖሚዉም ሆነ በማህበራዊዉ ይሄን ሁሉ ጉድ እያወቁ ግርድናቸዉን በከፍተኛ ታማኝነት ያረጋገጡት የሌሎች ብሄሮች የብልፅግና ሹመኞች በሂደት ለሚጠፋዉ ብሔራቸዉ እስከ ልጅ ልጆቻቸዉ ተጠያቂ ናቸዉ !!!
@richgrace9209
@richgrace9209 Месяц назад
መዝሙር 49:11፤ በልባቸውም ቤታቸው ለዘላለም የሚኖር፥ ማደሪያቸውም ለልጆች ልጅ የሚሆን ይመስላቸዋል፤ በየአገራቸውም ስማቸው ይጠራል። መዝሙር 49:12፤ ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አያውቅም፤ እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ። አይ እግዚአብሔር የት ሄዶ የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው !!ወንድማችን መሳይ በርታልን !!
@saraahmed293
@saraahmed293 Месяц назад
አማራ እነአረጋን አምኖ እዳይበላ ይጠቀቅ አማራ መሪው ፋኖ ነው
@selamlimena7902
@selamlimena7902 Месяц назад
Betikekel kahun behala wede tigray sayehon wede 4 kilo 💪💪💪💪💪💪yezane tplf ong yetefalu
@ethioamericann
@ethioamericann Месяц назад
ይሞክራሉ ግን ይህ የግፍ አፓርታይድ ሲስተም አካሄድ ዘላቂ አደለም አያዋጣቸውም :: የጃቸውን ይከፍሏታል አመት በማይሞላው ግዜ ውስጥ::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ይሄኛው እኮ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን የሰው ህይወትም እየነጠቀ በደም እየተንቦራጨቀ ነው።
@TsionGirma-im7qv
@TsionGirma-im7qv Месяц назад
አግዚአብሔር ይበቀልልናል
@abbytesfa2380
@abbytesfa2380 Месяц назад
10 ቀን መኖሩን ሳያውቅ ስለ አስር አመት ያወራል። አብይ ማለት የታሪክ አተላ ነው። ሁሉም ሰው በህብረት ተነስቶ ይሄን አረመኔ እና Genocider ማስወገድ ነው
@bkale6181
@bkale6181 Месяц назад
ስድብ ቋንቋህ ነው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Месяц назад
ጭካኔና ማረድ ቋንቋህ ነው።
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Месяц назад
ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@sabllass1239
@sabllass1239 Месяц назад
ድል ለፋኖ
@miraftesma0012
@miraftesma0012 Месяц назад
እኔ ኦሮሞ ነኝ ምንም እንኳን በጥሩ ውጤት ትምህርቴን ባጠናቅቅም ስራ ማግኘት አልቻልኩም ,አሁን አሁን የቀን ተቀን ኑሬሄንም እንኳን ማስኬድ እጅግ በጣም ነው የከበደኝ እግዚአብሔር ያሳይህ
@selamlimena7902
@selamlimena7902 Месяц назад
Ante Amhara weyem tigray neh 😂
@miraftesma0012
@miraftesma0012 Месяц назад
@@selamlimena7902 Saba kana kan naaf kennitu sidha?
@jmalhassen8639
@jmalhassen8639 Месяц назад
ከመፍትሄው አንዱ በየ ክልሎች የራሳቸው ልማት ባንኮች በክልል ታክስ መመሰረት ለዚህ መሰራት መጠየቅ ነው ።ያኔ ሁሉም ልክ ይገባል ።
@genetfb1488
@genetfb1488 Месяц назад
የዘረኝነት ጥግ በቅርቡ ይወድቃል
@frank9167
@frank9167 Месяц назад
ወራዶች ናቸው:: ፋኖ ያሸንፋል!
@kiki123779
@kiki123779 Месяц назад
እንግዲህ የሌላው ብሔር ተኝቶአል ምንታረገዋለህ ይልቅ መፍትሄውን ለህዝብ ብትነግር ጥሩ ነው
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Месяц назад
Fano 💚💛❤️💪💪💪
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo Месяц назад
Mesayachin gegnaw ❤❤❤
@hanamelkamu1864
@hanamelkamu1864 Месяц назад
እናመሰግናለን መሳይ
@janemoha4420
@janemoha4420 28 дней назад
Good discussion.
@user-og4yt1up7m
@user-og4yt1up7m Месяц назад
30 ሺ ታታሪ ቢሊየነር እንፈጥራለን ለምን አይሉም ማፈሪያወች ሰው ሰውን አይገልም ሲባል ነበር እየሰማን ያደረግነው ኦሮሞ ኦሮሞን አይገልም ሲሉ ሰማን ከኦሮም ያልሆነውን ሁሉንም ደም ሲያፈሱ አሳዪን ከእንስሳ ያነሱ እግዚአብሔር እያየ ነው በቅርቡ ይበቀላቸዎል እኔ የበቀል አምላክ ነኝ ያለው ቃሉ አይታጠፍም ብዙ ትቢተኞች ሲንኮታኮቱ አይተናል !!
@romiooo0193
@romiooo0193 27 дней назад
Thank you mesay mekonnoen 🙏💚💛❤️
@KefyalewMulugeta
@KefyalewMulugeta Месяц назад
ከባንክ የድሀውን ገንዘብ እየዘረፉ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም አማራ ነቅተህ ጠብቅ 💪💪💪
@user-dp8cz9wc8d
@user-dp8cz9wc8d Месяц назад
በመሬታችን እኳን በአዴን ጋር አብይጋርም እቆማለሁ በራያ በወልቃይት አማራ ህዝብ ዋጋ ከፍሎበታል
@robely8853
@robely8853 Месяц назад
ደጋረገ ኦሄዲድ ብልፅግና
@Brklem
@Brklem Месяц назад
የብልጽግና ሴራ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
የኦሮሞ ፖለቲከኞች እንደ ህፃን ልጅ ብልጭልጭ ይወዳሉ 😡😡😡
@user-ns6yv9fi2i
@user-ns6yv9fi2i Месяц назад
ሰገጤ ስለሆኑ ነው
@YusufSani-zi5zr
@YusufSani-zi5zr Месяц назад
Oromo is your king
@shilimadebele2807
@shilimadebele2807 Месяц назад
Abiy Is Our great Leader
@HabtamGobeze
@HabtamGobeze 9 дней назад
የትም አድርስም 🤮🤮🤮🤮 ድል ለፍኖኖኖ አማራ ያሸንፍል 💪💪💪💪
@elleniteffera7172
@elleniteffera7172 Месяц назад
ራያ በርታ
@tsgeweingebreeyesus3369
@tsgeweingebreeyesus3369 Месяц назад
እሱማ ይፈልገዋል ይሄ ሁሉ የአብይ ስራ ነዉ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Месяц назад
ጌታ ሆይ ኸረ የአባቶችን እንባ ተመልከት ካህን የሚገሉትን ቤተክርስቲያንን የሚያዋርዱትን የሚያቃጥሉትን አጋልጥልን በቁማቸው አድርቀህ አሳየን ትእግስትህ በዛ አባትሆይ ከወዴት ነህ
@701su22
@701su22 Месяц назад
የኦነጋውያን ድብቅ ሴራ
@asamnbelay3352
@asamnbelay3352 Месяц назад
Support Fano ✅
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Месяц назад
Aregam👌ገታቸዉም አብይም አንድ ናቸው abeqa👌ወልቅይት ንቃ ትጥቅ እንዳትፈታ
@wilsonkasiya1838
@wilsonkasiya1838 Месяц назад
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤ የንፁሃን እንባ እና ደም ነገን ማን ያዉቃል
@likukebede8440
@likukebede8440 Месяц назад
ለማየት ያብቃን የነገውን የማያውቅ ስለ፲ዓመት ያወራል ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አብይ ቢያልም ስልጣኑን😅😅😅😅
@AH-tv4cf
@AH-tv4cf Месяц назад
አብይየታሪክአተላነዉ አላህይገሎግለንያረቢ
@user-es8em5qt6e
@user-es8em5qt6e Месяц назад
አድማ በታኙና ልዩ ሃይሉ ለመከላከያው ይሞታል መከላከያው አሳልፎ ይሰጠዋል ታምር ነው
@Natanem6596
@Natanem6596 Месяц назад
ጌታ ሆይ ፍረድ የህፃናቱ አምላክ
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
ኢትዮጵያ በጅሎች እጅ ወድቃለች 😡😡😡
@YusufSani-zi5zr
@YusufSani-zi5zr Месяц назад
Enantem altebalachum
@woine123
@woine123 Месяц назад
ሲጀመር እንደጎረቤት ሀገር የኔ የኛ እያልን የትምህርት ቤት መፅህፍትን ምክንያት የጦር ማጫሪያ ማድረግ በጣም ይገርማል::
@eteneshgetnet6300
@eteneshgetnet6300 Месяц назад
ሰላም መሳያችን❤❤❤❤❤
@user-od1pe2ip2n
@user-od1pe2ip2n 29 дней назад
ደግ አረጉ ብዙ ሀብታም ይፈጠራል።
@learntulearn848
@learntulearn848 Месяц назад
BRAVO MESAY #NICE #HAIRCUTS you look 10 years younger 👍
@NaniazeneNanii
@NaniazeneNanii Месяц назад
አቤት ጌታ ሆይ እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ግን በኦርቶዶክስ እምነት አባቶች አና ቤተሰባቸው ላይ የሚደርሰውን ሰሰማና ሳይ አልቅሸ እንኳን አላበራም የጨካኔያቸው ጥግ አገዳደላቸው እጅግ ያሰፈራል በጣም ቃላት የለኝም ሰለዚህ አውሬ መንግሰት ጌታ ኢየሱስ ሆይ ድረሰልን የሰዎች እርድ ይቁም
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Месяц назад
አማራ መሬት ላይ ያለ ትግሬ አስወጡ 💪💪💪 ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም 😡😡
@bkale6181
@bkale6181 Месяц назад
ሌላው መሬት ላይ አማራው የለም?
@user-oe5tg3ou1m
@user-oe5tg3ou1m Месяц назад
Oromiya yalewn amhra eysogaden new be qirbu Hulum yiwexal
@samkuk420
@samkuk420 Месяц назад
ህውሐትን ከ4ኪሎ ያባረረውን ከ1ሚሊየን በላይ ወጣት በድሮን ከፈጀው አገር አፍራሽ ብልፅግና ጎን ከቆመ ውሻ ሙት ነው
@cndalemworede6040
@cndalemworede6040 Месяц назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ አቤቱ በአመራ ህዝብላይ የሚደረገዉን ግፍ አስብ አቤቱ የቤተክርስቲያንን መቃጠል የተዋህዶ ልጆችን መታረድ ተመልከት በቀልህንም አንሳ አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ስፍር ቁጥር የሌለዉን የአማራን ግፍ በደል መታረድ መታሰር መገደል ተመልከት ሰልፍ የፋኖወች ሀይል የእግዚያብሄር ነዉ
@mequanentantigegn2851
@mequanentantigegn2851 Месяц назад
victory for FANO; peace for Ethiopia
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 Месяц назад
እራሳችን ሳንቆጣጠር ኤኮኖሚ ቢንቆጣጠሩር ዬትም አያደርሰንም።
@honest241
@honest241 Месяц назад
አማራ በእውነትም ሀቅ አለው
@Nezbir
@Nezbir Месяц назад
Thank you Messay. በጣም professional journalis ነህ.
@BirhanuGetahun-rl5fz
@BirhanuGetahun-rl5fz Месяц назад
mesay long live very serious struggle
@fekadumerga8805
@fekadumerga8805 Месяц назад
thanks God.
@enushsenait6018
@enushsenait6018 Месяц назад
❤❤Berta wendimachin Mesay
@AderawBelayneh
@AderawBelayneh Месяц назад
#ሠላም መሳይ ዜና ቶሎ ቶሎ ይዘህና ዴሬ ኒውስ ተዘግቶብናል
@tiyubista9685
@tiyubista9685 Месяц назад
እግዛብሔርእ፡እቅዳቸዉንእ፡ያፈርሳልእ፡የኡትዩጲያዊያንእ፡አምላክእ፡ያብይንእ፡እቅድእ፡ሲራአ፡ያፈርሳልእ።😊
@blueblue8966
@blueblue8966 Месяц назад
አባቶች አስገድለው ሊያስጨርሱን ነው መንግስት ነው ማለት ይከብደኛል አሉ 😊መሳይ ለምንድነው ይህኝን አባት በመጋበዝ የምትደጋግምብን
@Ruthab23
@Ruthab23 Месяц назад
You are already one of them via RU-vid ! Ere ante sewe atagadil! Good! Abiy constituency will be 60% of the population❤
@josiynn125
@josiynn125 Месяц назад
ታዲያ ምንችግር አለዉ ሚሊየነር ቢሆኑ ኢትዮጵያዊ ናቸዉ ምቀኛ🇪🇹👍
@abeytilahun9248
@abeytilahun9248 Месяц назад
የትግራይ ወታደር ሆይ የአብይና የአረጋን ቁማር እንዴት ማወቅ ተሳነህ?
@Jo05319
@Jo05319 Месяц назад
Thanks
@romiooo0193
@romiooo0193 27 дней назад
Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Месяц назад
Emibarek Geta Egziyabher ebji Abiy aydelem.
@fes592
@fes592 Месяц назад
መንግስት የለም ሰው ተኝቶ እየታረደ ነው። ሁሉም ለራሱ ይነሳ የኦሮሞ መንግስት ከምድሪቱ መነቀል አለበት።
@thinkb4speak464
@thinkb4speak464 28 дней назад
ነጭ ኢዉነት💋💋💋💋
@kiyaaf1572
@kiyaaf1572 29 дней назад
መሆንም አለበት። ለመቶ አመት ስገፉ ስለነበረ አሁን ሀብትንም ስልጣኑንም ካልያዘ ምኑ ነው ሰልጠን የያዘ
@Finfine672
@Finfine672 Месяц назад
Welcome
@AeshaabduAeshaabdu
@AeshaabduAeshaabdu Месяц назад
ወይ ተያይዘን እናልቃለን ወይ ተያይዘን እንኖራለን እንጅ ማንም ሀብት አከማችቶ አይኖርም ያው እልቂት ነው ተያይዞ
@meketagebremeskel3469
@meketagebremeskel3469 Месяц назад
ታዲያ ምን አለበት ሐገር ትበለፅጋለች ወይስ ኦሮሞዎች ስለሆኑ ነው ሌላውም እንዲሁ ቢያደርግ ሐገሪቶ ብዙ ቢሊኖሮች ይኖራሉ
@KahsayTafere
@KahsayTafere Месяц назад
መሣይ እኛ ሞኛች ወልቃይቶች 1986 እሥከ 1989 ተንኝተን ነበርን
@HalenaberaHalenabera
@HalenaberaHalenabera Месяц назад
አባ ተሳስተዋል መግስት እጁአለበት ወዴት ወዴት ነው
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l Месяц назад
ይለይላችው። ማን ወንድ ማን ፎካሪ እደሆነ እኛ ደግሞ እንታዘባለን።
@werkemelese7492
@werkemelese7492 Месяц назад
የነገን አግዚአብሔር ያዉቀ ዋለ ገፈኞች የኦሮሞ አምባገነን መቸም አይሳካም
@user-eg3mt1lb1j
@user-eg3mt1lb1j Месяц назад
አይሳካለትም እጂ ማን ጠፍቱ ማን ሊለማ እግዚአብሔር ጊዜ አለው ለፍርዱም 😢😢
@ghionnews4577
@ghionnews4577 Месяц назад
No more! Game over!
@nahomrobel3903
@nahomrobel3903 Месяц назад
ፍኖተ ግን ኢትዮጵያውያንን እያገተ ነው ።
@yohannestesfaye-bw9jv
@yohannestesfaye-bw9jv Месяц назад
መሳይን የመሰለ ድልብ መሐይምን የአማራ ወኪል አድርጎ የሚያስብ እልፍ ኦሮሞ እንደሚኖር ሳስብ በጣም አሳዛኝ መፃኢ እንደሚኖረን ርግጠኛ ያደርጋል
Далее
Nonomen funny video😂😂😂 #magic
00:27
Просмотров 3,7 млн
😱СНЯЛ ШАЙЛУШАЯ НА КАМЕРУ‼️
00:29
Anchor Special የጢስ አባይ ቃልኪዳን
11:21
SLOVAKIA | Putin's Latest Partner?
13:07
Просмотров 51 тыс.
Nonomen funny video😂😂😂 #magic
00:27
Просмотров 3,7 млн